ዜናአማራ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። April 8, 2024 28 ከሚሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፋ በአርጡማ ፋርሲ ወረዳ እና በጨፋ ሮቢት ከተማም የልማት ሥራዎችን በሚደግፉ የተለያዩ መልእክቶች ታጅቦ እየተካሄደ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ምርጫ ቦርድ በስምረት ፓርቲ በኩል ቀርቦ የነበረው የክስ ፋይል መዘጋቱን አስታወቀ።