
በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የፖሊስ ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል አብደላ ሀሰን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር የአማራ ፖይፕ ፋብሪካን እየጎበኘ ነው።
የልዑካን ቡድን አባላቱ ከትናንት በስቲያ ነበር ወደ አማራ ክልል የገቡት፡፡ ትናንት የወረታ ደረቅ ወደብ የምረቃ መርሀ ግብር ላይ መታደማቸውም ይታወሳል፡፡
ወደቡ ለሰሜን እና ሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል አስመጭና ላኪዎች ምቹ የንግድ እንቅስቃሴ አማራጭ እንደሚሆን የታመነበት ነው፡፡
በኪሩቤል ተሾመ