ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለብሪክስ ስብሰባ ጆሃንስበርግ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

48

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus መርሐ ገብር ላይ ይሳተፋሉ።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየግጭት ወቅት ቅድሚያ ተጎጅዎች ሴቶች በመኾናቸው ለሰላም መስፈን ሊመክሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
Next article“ቻይና ላለፉት ዓመታት ለምታደርግላት ከፍተኛ ድጋፍ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች።