ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ።

164
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ሁለቱ መሪዎች በሀገራቱ መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous article“ወጣቶች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረት መኾን አለባቸው” ዶክተር ጋሻው አወቀ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ።
Next articleየ2ኛው ምዕራፍ ሀገር አቀፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው