ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገብተዋል።

196

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው “ከተከበሩ የቱርክ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጋር የነበረንን ውድ ጊዜ አጠናቀን ወደ ሀገር ተመልሰናል” ብለዋል።

የቱርክ መንግሥት እና ሕዝብ ያደረገልንን የወሳኝ ጊዜ ትብብር ሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም አትረሳውም ነው ያሉት።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous article“የትኛውንም ሽብር መንዛትና አሻጥር አንታገስም!” የአማራ ክልል ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ
Next articleበዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብር አካሄዱ።