ባሕር ዳር ገና በጥዋቱ በኢትዮጵያዊ ወኔ እና እልህ ተሞልታለች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል በባሕር ዳር የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ በመቀበል ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
“ለበጎ ከሆነ ለቁም ነገር ጉዳይ
ጎረቤት ወዳድ ነን እንግዳ ተቀባይ
ግን ሀገራችንን ክፉ የሚመኛትን
ጀግና ነን ልጇቿ አንወድም ጥቃትን” እያሉ ነው።




በታዘብ አራጋው
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ