ክፍት የስራ ቦታ የዜና ወኪል ቅጥር ማስታወቂያ March 15, 2021 4940 የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርቱን/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ተዛማች ዜናዎች:የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ መሪዎች እና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ እና…