ለመኾኑ እናንተ ተከታዮቻችን ትስማሙ ይኾን ሀሳብ ስጡበት?
የሲቲው አሠልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ አርሰናል በአሁኑ ወቅት ምርጡ ቡድን መኾኑን በመግለጽ ለተጋጣሚያቸው ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።
አሠልጣኙ አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱን እና እስከ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ መድረሱን በማስታወስ፣ የቡድኑን ወቅታዊ ጥንካሬ አሞካሽተዋል።
በመካከላቸው በሚደረገው ጨዋታ ቡድናቸው ለማሸነፍ የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ የጠቆሙት ማሬስካ፣ ነገር ግን አርሰናል በአሁኑ ሰዓት ከሁሉም የተሻለው ቡድን መኾኑን አምነዋል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ኅዳር_19_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



