በ45ኛው ዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የልዑካን ቡድን ሁለተኛው ተጓዥ ዛሬ ከጠዋት ወደ ሰርቢያ ቤልግሬድ ተጉዟል።

0
210

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ፣የጽሕፈት ቤት ኃላፊው ዮሐንስ እንግዳ እና የተሳትፎ እና ውድድር ዳይሬክተር አስፋው ዳኜ መልካም ምኞት በመመኘት የልዑካን ቡድኑን ሸኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here