የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) የወቅቱ ሻምፒዮን የኾነው ኢንተር ማያሚ በኮለምበስ ክሩ ተሸንፎ ከጥሎ ማለፍ ውድድሩ ገና በጊዜ ተሰናብቷል።
ኮለምበስ ክሩ ሁለቱንም የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን ሲያረጋግጥ፣ የኢንተር ማያሚ የውድድር ዘመን ጉዞም በዚህ መልኩ ተጠናቅቋል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ኅዳር_19_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



