73 ክለቦች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ድልድሉ ወጥቷል።

0
10

በአፍሪካ የውድድር መድረክ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፍ ክለብ የሚለይበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ድልድሉ ወጥቷል።

በውድድሩም የሦሥተኛው የሊግ እርከን ወይም የአንደኛ ሊግ ክለቦች ተሳታፊ እንዲኾኑ ተደርጓል።

በመጀመሪያው ዙር የአንደኛ ሊግ ክለቦች ብቻ ሲጫወቱ በሁለተኛው ዙር የከፍተኛ ሊግ እንዲሁም በሦሥተኛው ዙር ደግሞ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ይቀላቀሏቸዋል።

የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር ድልድል ተጋጣሚወችም ታውቀዋል።

በዳናይት ሲሳይ

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_18_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here