የጊዎን ንግስቶቹ 2 ለ 1 አሸነፉ።

0
33

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ባሕር ዳር ከተማን (የጊዎን ንግስቶቹ) ከልደታ ክፍለ ከታማ ያገናኘው ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ (የጊዎን ንግስቶቹ) አሸናፊነት ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር ከተማ (የጊዎን ንግስቶቹ) ልደታ ክፍለ ከታማን 2 ለ 1 ነው ያሸነፉት።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_13_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here