የአርሰናሉ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለተጨማሪ አራት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋገጡ።

0
84

ከአንድ ወር ገደማ በፊት ጉዳት የገጠመው ሳካ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተጨማሪ የማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል።

በተጨማሪም ማርቲን ዙቢሜንዲ ባጋጠመው አዲስ ጉዳት ለጥቂት ሳምንታት ከቡድኑ እንደሚርቅ ተነግሯል።

በአንጻሩ ተከላካዩ ዊሊያም ሳሊባ ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ አገግሞ ለጨዋታ ዝግጁ መኾኑን አሠልጣኙ አስታውቀዋል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_11_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here