ኢትዮጵያ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች።

0
319

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

በጋና እየተካሄደ ባለው 13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ዘውዲቱ አደራው 2ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስመዘገበች።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here