አዲስ አበባ: ጥቅምት 23/2019(አሚኮ) በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ ባለው የወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ አትሌቲክስ፣ የውሃ ዋና ስፖርቶች፣ ውሹ፣ ቴኳንዶ እና ብስክሌት ጨምሮ በ5 የስፖርት ዓይነቶች ትሳተፋለች። 
አሰልጣኞች፦
1. ኮማንደር ቶሌራ ዲንቃ (ወንድ)
2. ቴዎድሮስ ሀይሉ (ወንድ)
3. ንጹህ ወንድሜነህ (ሴት)
ተሳታፊዎች፦

· ዮርዳኖስ ጽጋብ – 3000 ሜትር (ሴት) 
· ኤልሳቤጥ አማረ – 1500 ሜትር (ሴት) 
· ነጻነት ሰሎሞን – 800 ሜትር (ሴት) 
· ጸድቃን መኮንን – 2000 ሜትር መሰናክል (ሴት) 
· ኩሪኝ ደስታ – 400 ሜትር መሰናክል (ሴት) 
· ዮሚፍ አበበ – 800 ሜትር (ወንድ) 
· ዋቢ ሙጂራ – 1500 ሜትር (ወንድ) 
· ጎይቶም መኮንን – 3000 ሜትር (ወንድ) 
· ጁነዲን አብዶ – 2000 ሜትር (ወንድ) 
· ማህደር ደስታ (ሴት) – የሰአት ሙከራ እና የጎዳና ላይ ብስክሌት ውድድር 
· ለገሰ ሰሎሞን (ወንድ) – የሰአት ሙከራ እና የጎዳና ላይ ብስክሌት ውድድር 
3.
የውሹ ስፖርት
· አሰልጣኝ፦ ግሩም አለማየሁ
· ተሳታፊ፦ ናትናኤል ክንፈ (ወንድ)
· አሰልጣኝ፦ አዲሱ ኡሬጌሳ
· ተሳታፊ፦ ሲፈን ታዬ (ወንድ)
· አሰልጣኝ፦ ምስክር አምሳሉ
ተሳታፊዎች፦
· ኢልሃም ኑሩ (ሴት) 
· ሳምራዊት ደምሌ (ሴት) 
· በጸሎት ሀፍቱ (ወንድ) 
· ዳግም ኪሮስ (ወንድ) 



