ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስኢትዮጵያዜና ናትናኤል ሀጎስ ለነገው ፍጻሜ አልፏል። By Walelign Kindie - November 2, 2026 0 63 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ በሚገኝው ወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን የወከለው ናትናኤል ሀጎስ ዛሬ በውሹ ስፖርት ለፍጻሜ ያበቃውን ውጤት አስመዝግቧል። በመድርኩ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ የወከለው ናትናኤል ለፍጻሜ ማለፉ ተረጋግጧል። የፍጻሜ ጨዋታው ነገ የሚካሄድ ይሆናል። ዳናይት ሲሳይ #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_23_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!