ከትናንት በፊት በደመቀ ሁኔታ በተከፈተው የአለም ወጣቶች ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ተሳትፎዋን አሀዱ ብላ ጀምራለች።

0
58
በውሹ ስፖርት ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ የወከለው ናትናኤል ሀጎስ ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል።
በመጀመሪያው ዙር 4ተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለዛሬው ሁለተኛ ዙር በቅቷል።
ናትናኤል የሁለተኛ ዙር እና ወደ ፍፃሜ የሚያሳልፈውን ውድድር ቀን 6 ከ30 ላይ ያከናውናል።
ኢትዮጵያ በዚህ የወጣቶች ኦሎምፒክ ውሹን ጨምሮ ቴኳንዶ አትሌቲክስ ውሃ ዋና ብስክሌት ስፓርቶች ላይ ለሜዳልያ ትፎካከራለች።
ሐናማርያም መስፍን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here