እግር ኳስየውጭ ስፖርት በአሁኑ ወቅት የዓለም ምርጡ አማካይ ማን ነው? By Tesfaye - October 30, 2026 0 102 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በእግር ኳሱ ዓለም በሜዳ ላይ ያለውን ጨዋታ በመቆጣጠር፣ ግቦችን በማስቆጠር እና ግብ የሚኾኑ ኳሶችን በማቀበል አማካይ ተጫዋቾች ጉልህ ድርሻ ይይዛሉ። ለመኾኑ ለእርሰዎ አሁን ላይ የላቀ ብቃት እያሳዩ ከሚገኙት የዓለም ምርጥ አማካዮች እነማንን ይመርጣሉ? በአስተያየት መስጫው ላይ በመሳተፍ የሚወዱትን ተጫዋች ይምረጡ #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_20_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!