ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ዛሬ ትጫዎታለች።

0
33
ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል።
ብሔራዊ ቡድኑ የሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ነው ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ከቀኑ 11፡00 ላይ የሚያደርገው።
ብሔራዊ ቡድኑ ባለፈው ወደ ቡርንዲ አቅንቶ የቡሩንዲ አቻውን 3 ለ 0 በኾነ ውጤት ማሸነፉ የሚታወስ ነው።
ቡድኑ ዛሬ ነጥብ ካገኘ ከምድቡ ማለፉን ያረጋግጣል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here