ዳኒ ካርቫሃል በነፃ ዝውውር ወደ ጌታፌ አቀና።

0
16

 

የስፔኑ ክለብ ጌታፌ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ድንቅ ስምምነት መፈጸሙን አረጋግጧል። የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ቀኝ ተከላካይ ዳኒ ካርቫሃል በነፃ ዝውውር ክለቡን መቀላቀሉ ይፋ ኾኗል።

የላ ሊጋ አሥተዳደር ስምምነቱን ማጽደቁን ተከትሎ ተጫዋቹ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቋል።

በሪያል ማድሪድ ቆይታው የማይረሳ ታሪክን የጻፈው ካርቫሃል በስንብቱ አስደናቂ ዋንጫዎችን በክለቡ አስቀምጧል፦

🏆 6 ‐ ኡፋ ሻምፒዮንስ ሊግ

🏆 4 ‐ ላ ሊጋ

🏆 2 ‐ ኮፓ ዴል ሬይ (የስፔን ንጉስ ዋንጫ)

🏆 4 ‐ የስፔን ሱፐር ካፕ

🏆 5 ‐ ዩአፋ ሱፐር ካፕ

🏆 5 ‐ የክለቦች ዋንጫ

ይህ ዝውውር ለጌታፌ ትልቅ ስኬት ሲኾን፣ ተከላካዩ በላ ሊጋው የሚኖረው ቆይታ በጉጉት የሚጠበቅ ነው።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_03_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here