የጣና ሞገዶቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ።

0
36
ባሕር ዳር ከነማ (የጣና ሞገዶቹ) ከሃዲያ ሆሳዕና ጋር ለሚያደርጉት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ የተሰለፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ኾኗል።
የዓመታት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የበርካታ ክለቦች ልምድ ያለው ሽመልስ በቀለ ቡድኑን በአንበልነት እየመራ ይገባል።
ከባለፈው የ2018 ዓ.ም አሰላለፍ የቀጠሉ፡ ፔፔ ሰይዶ፣ ግርማ ዲሳሳ፣ ፍፁም ፍታለው፣ ወንድሜነህ ደረጀ፣ ሄኖክ ይበልጣል፣ በረከት ጥጋቡ እና አንተነህ ተፈራ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካተዋል።
አዲስ የተቀላቀሉ፡ ከሽመልስ በቀለ በተጨማሪ አዲሶቹ ፈራሚዎች ቻርለስ ሙሴጌ፣ ኪቲካ ጅማ እና አስራት ቱንጆ በመጀመሪያው አሰላለፍ ውስጥ ቦታ አግኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here