ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር በተያያዘ እገዳ ተጣለበት።

0
32

 

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር በተያያዘ ለጊዜው እገዳ እንደተጣለበት ታውቋል።

እንደ ዘገባዎቹ ከኾነ የሮናልዶ ጉዳይ ከቡድኑ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እና ከዲሲፕሊን ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ነው እገዳ የተጣለበት።

ኾኖም እገዳው በይፋ መጽደቁን እና ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ የሚያረጋግጥ ይፋዊ መረጃ አልቀረበም።

ሮናልዶ ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በ234 ጨዋታ 146 ግብ በማስቆጠር እና በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስም በማትረፍ የሚታወቅ ሲኾን የእሱ የቡድን ቆይታ ጉዳይ የበርካታ የእግር ኳስ ደጋፊዎችን ትኩረት ስቧል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #መስከረም_30_2019_ዓ_ም

በዳናይት ሲሳይ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here