በፈረንሳይ ያገረሸው የዚነዲን ዚዳን ፍቅር።

0
33
የፈረንሳይ ደጋፊዎች ለዚነዲን ዚዳን መመለስ ታላቅ አቀባበል እያዘጋጁ ነው።
የፈረንሳዩ ‘ሌኪፕ’ ድረገጽ እንደዘገበው የሀገሪቱ ደጋፊዎች የዚነዲን ዚዳንን ወደ ብሔራዊ ቡድኑ መመለስ ምክንያት በማድረግ ታላቅ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት እያዘጋጁ ይገኛሉ።
ለዚሁ አጋጣሚም “እንኳን ደህና መጣህ ዚዙ” የሚል ግዙፍ ባነር ተዘጋጅቷል።
ይህን አጋጣሚ ለመታደም ደጋፊዎች ባሳዩት ከፍተኛ ጉጉት ምክንያት ሁነቱ የሚካሄድበት የስስታድ ዲ ፍራንስ ስታዲየም ትኬቶች ሙሉ በሙሉ ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተገልጿል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here