ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ቀጣዮ ዙር አለፈ።

0
84
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ድሬዳዋ ላይ የሱዳኑን ሂላል አል ሳህልን 2 ለ 1 አሸንፏል።
በድምሩ 3 ለ3 አቻ በኾነ ውጤት ጨዋታው መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት የመለያምት ተሰጥቷል።
በመለያ ምቱ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 4 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛው ዙር ማለፉን አረጋግጧል።
ባሕር ዳር #መስከረም_02/2019_ዓ_ም
በዳናይት ሲሳይ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here