የውጤት ማጣት መዘዝ፤ በዓለም ዋንጫው ስንብት የገጠማቸው ታዋቂ አሠልጣኞች ዝርዝር! 🛑🏟️

0
9

 

ባሕር_ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም
በ2026 የዓለም ዋንጫ ያገኙትን ውጤት ተከትሎ እስከ አሁን ስምንት አሠልጣኞች ተሰናብተዋል፡፡

ውጤት ርቋቸው ከያዙት ብሔራዊ ቡድን የተሰናበቱ አሠልጣኞችን ስንመለከት፦

👉 አሠልጣኝ ሳብሪ ላሙቺን፦ ከቱኒዝያ ብሔራዊ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ሚሮስላቭ ኮውቤክ፦ ከቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ሚዩንግ ቦ ሆንግ፦ ከደቡብ ኮሪያ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ስቲቭ ክላርክ፦ ከስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ሮናልድ ኩመን፦ ከኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ሴባስቲያን ቤካቼቼን፦ ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን

👉 አሠልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ- ከኡራጓይ እና አሠልጣኝ ሁጎ ብሩስ- ከደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን የለቀቁ አሠልጣኞች ናቸው።

እንደ ኤስፒኤን፣ ቢቢሲ፣ ስካይ ስፖርት እና ዘቴሌግራፍ መረጃ የዓለም ዋንጫው በቀጣይ ጨዋታዎች የሚገኙ ውጤቶችን ተከትሎ ስንብት ሊደርሳቸው የሚችል አሠልጣኞች እንደሚኖሩም ይጠበቃል።

#አሚኮ_ዜና #ስፖርት

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here