🇪🇹⚽️ ኢትዮጵያ ዛሬ ቡሩንዲን ትገጥማለች።

0
26

 

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ቡጁንቡራ ኢንትዋሪ ስታዲየም ላይ ቡሩንዲን ቀን 10:00 ላይ ትገጥማለች።

በመጀመርያው ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ኢትዮጵያ 2ለ1 ማሸነፏ የሚታወስ ነው።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በድረ ገጹ እንዳስነበበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በጨዋታው ሙሉ ቢጫ መለያ ለብሶ ወደ ሜዳ ይገባል።

#አሚኮ_ዜና #ስፖርት #እግር_ኳስ #ኢትዮጵያ🇪🇹

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !*

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here