አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በለንደን ማራቶን አዲስ ታሪክ ጻፈ!

0
83

 

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በለንደን ማራቶን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈው ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ርቀቱን 1፡59.41 በሆነ አስደናቂ ሰዓት በማጠናቀቅ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል።

ዮሚፍ በማራቶን ታሪክ ከሁለት ሰዓት በታች መግባት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ለመሆን በቅቷል።

በዚሁ ውድድር ኬንያዊው አትሌት ሴባስቲያን ሳው አዲስ የዓለም ክብረወሰን በማስመዝገብ አንደኛ ሲወጣ፣ ዩጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here