ሃቪየር ማሼራኖ ከኢንተር ማያሚ አሰልጣኝነቱ በገዛ ፈቃዱ ለቀቀ

0
37
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርጀንቲናዊው አሠልጣኝ ሃቪየር ማሼራኖ የሜጀር ሊግ ሶከር ክለብ የኾነውን ኢንተር ማያሚን በገዛ ፈቃዱ ለመልቀቅ ተሰማምቷል።
አሠልጣኙ ክለቡን የ2025 የሜጀር ሊግ ሶከር ዋንጫ ባለቤት ማድረግ ቢችልም አሁን ላይ ግን ከክለቡ ጋር ለመለያየት መወሰኑን ይፋ አድርጓል።
ማሼራኖ ከኢንተር ማያሚ ጋር በቆይታው ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈ ሲኾን የእርሱን መልቀቅ ተከትሎ ክለቡ በቀጣይ ማንን ይሾማል የሚለው በጉጉት እየጠበቀ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here