ባርሴሎና በጅሮና ተሸንፍል።

0
30
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ24ተኛ ሳምንት የላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና ጅሮናን ገጥሞ 2ለ1 ተሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎ በጊዚያዊነት በሁለት ነጥብ ልዩነት የሊጉ መሪ ሆኖ የነበረው ሪያል ማድሪድ መሪነቱን የማስቀጠል እድል አገኝቷል።
ባርሴሎና በሳምንቱ አጋማሽ በንጉሱ ዋንጫ ጨዋታ በአትሌቲኮ ማድሪድ 4ለ0 ከተሸንፈ በኋላ ሌላ ሽንፈት ለማስተናገድ የተገደደበት ጨዋታ ኾኗል።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here