የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ይፋ ኾኗል።

0
84
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የእርስ በእርስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ድልድል ዛሬ ይፋ ኾኗል።በዚህም መሠረት
➽ ቦዶ ከኢንተር ሚላን
➽ቤኒፊካ ከሪያል ማድሪድ
➽ሞናኮ ከፒኤስጂ
➽ካራባግ ከኒውካስትል
➽ጋላታሳራይ ከጁቬንቱስ
➽ክለብ ብሩዥ ከአትሌቲኮ ማድሪድ
➽ቦሩሲያ ዶርትሙድ ከአታላንታ
➽ኦሊምፒያኮስ ከባየርን ሊቨርኩሰን ተደልድለዋል።
የመጀመርያ ዙር ጨዋታም የካቲት 10 እና 11 ይደረጋል። ሁለተኛው ዙር ደግሞ መጋቢት 11 እና18 እንደሚደረግ የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር አሳውቋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here