ሀገር ውስጥ ስፖርትኢትዮጵያዜና የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድን ለፍጻሜ ሳይደርስ ቀረ። By kaleab Wasie - December 1, 2025 0 59 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን በዩጋንዳ 3 ለ 0 ተሸንፏል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኬንያን በደረጃ ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅበታል።