ታንዛኒያ በአፍሪካ ዋንጫ መሳተፏን አረጋገጠች።

0
28
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን ውድድር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ታንዛኒያ ኬንያን በማሸነፍ በአፍሪካ ዋንጫ መሳተፏን አረጋግጣለች።
ታንዛኒያ ኬንያን ማሸነፍ የቻለችው 3ለ1 በኾነ ውጤት ነው።
ኬንያ በአፍሪካ ዋንጫው ለመሳተፍ የደረጃውን ጨዋታ መጠበቅ ግድ ብሏታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here