25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜትር የጎዳና ውድድር የአትሌቶች ውድድር እየተካሄደ ነው።

0
42
በውድድሩ ከ500 በለይ አትሌቶች ተሳታፊ ናቸው። ውድድሩን ቀዳሚ ሆነው ለሚያጠናቅቁ አትሌቶች የ400ሺ ብር ሽልማት ይበረክታል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here