እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ሊቨርፑል ተሸነፈ። By kaleab Wasie - November 23, 2025 0 37 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው አንፊልድ ኖቲንግሃምን የገጠመው ሊቨርፑል ተሸንፏል። ጨዋታውን ኖቲንግሃም 3ለ0 ሲያሸንፍ ያለፈው ዓመት የዋንጫ ባለቤት ሊቨርፑል ያልተገመተ የወረደ አቋም ጉዞ ቀጥሏል። ሌሎች ዛሬ የተደረጉ ጨዋታዎች እና ውጤታቸው፦ ቼልሲ በርንለይን 2ለ0 ፓላስ ወልቭስን 2ለ0 ፉልሃም ሰንደርላንድ 1ለ0 ብራይትን ብሬንትፎርድ 2ለ1 ሲያሸንፉ በርንማውዝ እና ዌስትሃም 2እኩል ተለያይተዋል።