እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የጥሎ ማለፍ ድልድሎች፦ By kaleab Wasie - November 21, 2025 0 14 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ጣሊያን ከሰሜን አየርላንድ ዌልስ ከቦስኒያ ሪፑብሊክ ኦፍ አየርላንድ ከቼክ ፖላንድ ከአልባኒያ ስሎቫኪያ ከኮሶቮ ዩክሬን ከስዊድን ተርኪየ ከሮማኒያ ዴንማርክ ከሰሜን መቄዶንያ እንዲሁም የጃማይካ እና ካልዶኒያ አሸናፊ ከዴሞክራቲክ ኮንጎ እና የቦሊቪያ እና ሱርናሜ አሸናፋ ከኢራቅ ተደልድለዋል።