እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ቡካዮ ሳካ ውሉን ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሷል። By kaleab Wasie - November 21, 2025 0 45 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአርሰናሉ ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ በለንደኑ ክለብ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ከክለቡ ጋር ተስማምቷል። እንግሊዛዊ ተጫዋች እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 በኤምሬትስ ለመቆየት ከክለቡ ጋር የሚያደርገው ስምምነት ጫፍ መድረሱን ነው ፍብሪዚዮ ያስነበበው።