ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስፔን ሳንታ ፖሎ ግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች አሸነፉ።

0
249

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስፔን ሳንታ ፖሎ ግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች አሸንፈዋል።

በወንዶች አንድአምላክ በልሁ እና ብረሃኑ ወንድሙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ሲያጠናቅቁ በሴቶች ደግሞ ዘውዲቱ አደራው አንደኛ ስተወጣ ትዕግስት አያሌ
በሦስተኛነት አጠናቅቃለች።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here