በ 1 ሺህ 5 መቶ ሜትር በተደረገ የማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል።

0
240

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምድብ ሁለት የሮጠው ኤርሚያስ ግርማ አንደኛ በመውጣት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። በተመሳሳይ በምድብ ሦስት የተወዳደረው ሳሙኤል ተፈራም አልፏል።

ኢትዮጵያን በዚሁ ርቀት የወከለው አብዲሳ ፈይሳ ግን አልተሳካለትም።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here