ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ።

0
110
ማንችስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን የ29 ዓመት የአስቶን ቪላ አማካይ ዩሪ ቴሊማንስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ በ35 ሚሊዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻውን ከፍሎ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ነው የተነገረው።
አሁን ላይ ሁሉም ወገኖች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ጥረት እያደረጉ መኾኑ የተነገረ ሲኾን ተጫዋቹ ነገ በካሪንግተን ተገኝቶ የሕክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
በአድኖ ማርቆስ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here