ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው ጨዋታ በባሕር ዳር ከተማ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር ከተማ ፋሲል ከነማን 2ለ0 ነው ያሸነፈው።
የባሕር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ግብ አማኑኤል ገብረ ሚካኤል እና ብሩክ ሰሙ አስቆጥረዋል።
በሌላ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 1ለ0 አሸንፏል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !



