“እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በምሥራቅ ሸዋ ዞን የነበረን ጉብኝት በክረምት የስንዴ...
የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራን እና የአጎራባች ወረዳዎችን በጤናው ዘርፍ እያገለገለ የሚገኘው ተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ካሉበት ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት እጥረት...
“የታጠቁ ኃይሎች ከልብ ሰላም ሊፈጥሩልን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሰላም እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም...
የእንሰሳት ሃብትን በማዘመን ውጤት ለማምጣት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንሰሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት መምሪያ...





