በዋሽንግተን ዲሲ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀት ተቋቋመ፡፡
በሰሜን አሜሪካ የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአልማ አደረጃጀት ዛሬ ተቋቁሟል፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰሜን አሜሪካ ከሕዝብ ጋር ባካሄዷቸው ምክክሮች ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ አልማን በዘላቂነት መደገፍና ለዚህም የሚያመች አሰራር እንዲኖር ማድረግ ነበር፡፡ በዚህም...
በዋሽንግተን ዲሲ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አደረጃጀት ነገ ይቋቋማል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 18/2012ዓ.ም (አብመድ) ከነገ ዕሁድ ጀምሮ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የአልማ አደረጃጀቶች እንደሚቋቋሙ የጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰሜን አሜሪካ ከሕዝብ ጋር ባካሄዷቸው ምክክሮች ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ አልማን...
የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ ኢንቨስትመንት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሲያትል ገቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 07/2012ዓ.ም (አብመድ) በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የተመራው የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ሲያትል ታኮማ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
በሲያትል ከአማራ ምሁራን፣ ባለሀብቶች፣ ሲቪክ ማኅበራት እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር...
‹‹የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ወደ ኋላ ለማለት የሚሞክሩ ወደ ኋላ ይቀራሉ፤ ጥያቄው ግን ይቀጥላል፡፡››...
‹‹የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ወደ ኋላ ለማለት የሚሞክሩ ወደ ኋላ ይቀራሉ፤ ጥያቄው ግን ይቀጥላል፡፡›› አቶ ዮሐንስ ቧያለው
ክልሉ የሕዝቡን ኅልውና ለመጠበቅ እና ኢኮኖሚውን ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ በኮሎምበስ ነዋሪ አማራዎች ተናግረዋል፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች...
በአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በመሳተፍ የክልሉን ኢኮኖሚ እንደሚደግፉ በኮሎምበስ – ኦሀዮ ነዋሪ አማራዎች ተናገሩ፡፡
የውጭ ሀገራት ወገኖችን በአክሲዮን ሽያጩ ለማሳተፍ የብሔራዊ ባንክን የአሰራር ማስተካከያ እየጠበቀ መሆኑን የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር አደራጅ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡
ባንኩ በክልሉ ጠንካራ ኢኮኖሚ መፍጠርን፣ አስተማማኝ የቁጠባ፣ የብድር እና የባንክ አገልግሎት መሥጠትን ዓላማ አድርጎ ነው የተመሠረተው፡፡...








