የዓለም ጤና ድርጅት ያልተረጋገጡ መድኃኒቶችን መጠቀም እንደማይገባ አስጠነቀቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያልተረጋገጡ የባህል መድኃኒቶችን መጠቀም ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ አስጠንቅቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ የባህል መድኃኒቶች ኮሮናን ለመከላከል ጥቅም ላይ እየዋሉ እንደሆነ የማዳጋስከር ፕሬዝዳንት ያስተዋወቁትን “ባህላዊ...

የኮሮና ወረርሽኝ ብዙ ሠራተኞችን እስከወዲያኛው ከሥራ እንዳያሰናብት ተሰግቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝ አካላዊ ቅርርብን የማይፈቅድ በመሆኑ በዓለማቀፍ ደረጃ በርካታ ድርጅቶች ሠራተኞቻቸውን በጊዜያዊነት እንዲያሳርፉ፣ አንዳንዶቹም ከሥራ እስከ ማሰናበት እንዲችሉ መብት እያገኙ ነው፡፡ በአሜሪካ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ22 ሚሊዮን...

በአሜሪካ ችካጎ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ከሞቱት አብዛኞቹ ጥቁሮች ናቸው ተባለ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ ችካጎ ግዛት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በብዛት እየሞቱ ያሉት ጥቁሮች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የችካጎ የጤና ኃላፊዎችን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው ከአጠቃላይ የችካጎ ሕዝብ ጥቁሮች 30 በመቶ ቢሆኑም በኮሮና ቫይረስ ከሞቱት...

የዓለም የጤና ድርጅት ‘‘ክትባቱ በአፍሪካውያን ይሞከር’’ የሚለውን የተመራማሪዎች ሐሳብ አወገዘ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮኖና ቫይረስ ክትባት በአፍሪካውን እንዲሞከር ከሰሞኑ ተመራማሪዎች ያቀረቡንት ሐሳብ አውግዟል፡፡ ሁለት የፈረንሳይ የሕክምና ሳይንስ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካውን ላይ እንዲሞከር ሐሳብ ማቅረባቸው አፍሪካውያንን አስቆጥቷል፡፡ በኋላም አንደኛው...

ሩሲያ የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት የጣለችውን የእንቅስቃሴ ገደብ የሚጥሱ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ካሜራ ተከለች፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝን ስርጭት ለመቆጣጠር ሞስኮን ጨምሮ ብዙ ከተሞቿ ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ የጣለችው ሩሲያ ገደቡን ጥሰው ከቤት የሚወጡ ሰዎችን የፊት ገጽታ በትክክል መለዬት የሚችሉ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ካሜራዎችን በማቀናጀት...