በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ክልላዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ በደሴ...
የዒድ አልፈጥር በዓል ገጽታ በዓለም ዙሪያ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዒድ አልፈጥር የቅዱሱ ረመዷን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የተወሰኑትን ሀገራት የዒድ አልፈጥር በዓል አከባበር...
“በዚህ ዓመት በረሃብ እና ግጭት ምክንያት በጋዛ፣ ሱዳን እና በሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊሞች በዓሉን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ ተቋማት እና የሀገራት መሪዎች 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት...
የኢትዮጵያ እና ግሪክን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መክረዋል።የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላት ግንኙነት ታሪካዊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስዊዘርላንድ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው አዲስ የኢምባሲ ሕንፃ የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በጋራ በመኾን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
የሚገነባው ሕንፃ...