የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ተገለፀ፡፡

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ተገለፀ፡፡ ባህር ዳር: ኅዳር 16/2013 (አብመድ) የኢትዮጵያ መንግሥት በጀመረው ህግ የማስከበር እርምጃ የአውሮፓ ህብረት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ተገለፀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

“ሀገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ ይገባል” ጠቅላይ ሚሊስትር ዐቢይ አህመድ

“ሀገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ ይገባል” ጠቅላይ ሚሊስትር ዐቢይ አህመድ ባህር ዳር: ኅዳር 16/2013 (አብመድ) ሀገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ረጅም...

የኢትዮጵያ እና የቻይና ፕሬዝዳንቶች የሀገራቱን ፍሬያማ የጋራ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ እና የቻይና ፕሬዝዳንቶች የሀገራቱን ፍሬያማ የጋራ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ የሀገራቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመረበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የመልካም...

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ምሥረታ 50ኛ ዓመትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የተላከ መልዕክት ለቻይና...

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ምሥረታ 50ኛ ዓመትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የተላከ መልዕክት ለቻይና መንግስት አደረሱ፡፡ ባህር ዳር: ኅዳር 14/2013 (አብመድ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮጵያና የቻይና የዲፕሎማሲ ግንኙነት ምሥረታ 50ኛ ዓመትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ...

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች...

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች ከሚገኙ ከ500 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ...