ወረርሽኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናትን ለጉልበት ብዝበዛ ሊዳርግ እንደሚችል ተመድ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናትን ወደ ጉልበት ሥራ እንዲገቡ ሊያስገድዳቸው እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳስቧል፡፡ የወረርሽኙን መስፋፋት ተከትሎ ብዙዎች ሥራ አጥ እየሆኑ፣ ገቢያቸውም እየቀነሰ መሆኑን ያስታወሰው...

የእንግሊዝ ምጣኔ ሀብት ከ20 በመቶ በላይ ቅናሽ ማሳየቱን ብሔራዊ የስታትስቲክስ ማዕከል ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሚያዝያ በነበረ የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት የእንግሊዝ ምጣኔ ሀብት በ20 ነጥብ 4 በመቶ መውረዱን ብሔራዊ የስታትስቲክስ ማዕከል አስታውቋል፡፡ የምጣኔ ሀብት ማሽቆልቆሉ እ.አ.አ ከ2008 እስከ 2009 ከነበረው በሦስት እጥፍ የከፋ መሆኑንም...

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሩሲያ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሕዳሴ ግድቡን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለችው መሆኑን ሩሲያ አስታውቃለች፡፡ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ሰኔ1 ቀን 2012 ዓም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒይ ተረክህንን በጽህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። ሁለቱ ሀገራት ረጅም...

ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል መልበስ መዘንጋት እንደሌለበት የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የተሻሻለውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አጠቃቀም መመሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢነቱ መቀጠሉን ተከትሎን የዓለም ጤና ድርጅት ከዚህ ቀደም ያሰቀመጠውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አጠቃቀም መመሪያ...

ማይክል ጆርዳን ዘረኝነትን ለመዋጋት 100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መደበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ዝነኛ ተጨዋች ማይክል ጆርዳን ዘረኝነትን ለመዋጋት የሚደረገው ትግል ለማገዝ 100 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድቧል፡፡   ዘርኝነትን በመታገል እኩልነትና ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ለሚታገሉ ቡድኖች የገንዘብ ድጋፉን እንደሚያደረግም ታውቋል፡፡   ሐሳቡ...