አካል ጉዳተኛው የአምስት ዓመት ታዳጊ አካል ጉዳተኞችን ለማገዝ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ፓውንድ ድጋፍ አሰባሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቶኒ ሁጄል የተባለ የአምስት ዓመት አካል ጉዳተኛ ታዳጊ 10 ኪሎ ሜትር በመጓዝ ድጋፍ ለማሰባሰብ ያቀደውን በእጥፍ ማሳካቱ ተዘግቧል፡፡
ታዳጊው በወላጆቹ በተፈፀመበት ድብደባ ለአካል ጉዳት ተዳርጎ ከሌሎች አሳዳጊዎች ጋር ነው...
24 ዓመታትን በስህተት እስር ለማቀቀ ሕይወት ገንዘብ እፎይታ ይሰጥ ይሆን?
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) 24 ዓመታን በስህተት የታሰሩት ወንድማማቾች በካሳ መልክ 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን አሜሪካ ዶላር ተሰጥቷቸዋል፡፡
ባልፈጸሙት የግድያ ወንጀል ተፈርዶባቸው ለ24 ዓመታት ወህኒ የኖሩት ወንድማማቾች ለእያንዳንዳቸው 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን የአሜሪካ...
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የቻይና አፍሪካ ትብብር የማይተካ ሚና እንደሚኖረው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ያለመ በቪዲዮ የታገዘ ውይይት ትናንት ሰኔ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡
በውይይቱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ፣ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የዓለም ጤና ድርጅት...
አውሮፓ 400 ሚሊዮን ብልቃጥ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ከአምራች ኩባንያ ጋር ውል ተፈራርሟል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) አራት የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት አህጉሩን በመወከል ከመድኃኒት አምራች ኩባንያው አስትራዜኒካ ጋር የኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተዋውለዋል፡፡ በቂ ክትባት በማምረት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያለመ ውል መሆኑን የጣልያን ጤና...
የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት ማክተሚያ እየተቃረበ መሆኑን ብሎምበርግ ዘገበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመታት የአብዛኞቹ ሀገራት የመጠባበቂያ የባንክ ክምችት መለኪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት እያከተመ እንደሆነ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ የአሜሪካውያን የኑሮ ሁኔታ ለዓለም ሚዛን ሆኖ መቆየቱ የዶላርን ቅቡልነት ማስቀጠሉን ያመለከተው...








