ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሁለት አሜሪካ ሴናተሮች አሜሪካ በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ መጤቃቸው ተሰምቷል፡፡
ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስቴቨን መኑሸን በፃፉት ደብዳቤ...
ከ150 በላይ ድርጅቶች ፌስቡክ የጥላቻ ንግግርን አላስቆመም በሚል እየተቃወሙት ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) ስታርባክስ፣ ኮካ ኮላ እና ሌሎችም የንግድ ድርጅቶች ምርታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ ሊያቆሙ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡
ስታርባክስ የጥላቻ ንግግርን ለመቃወም ሲል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ምርቱን ማስተዋወቁን እንደሚያቆም አስታውቋል፡፡
የአሜሪካው ግዙፉ የቡና አቅራቢ...
በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን አለፈ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) በዓለማችን በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሕይዎታቸውን ያጡት ሰዎች ከግማሽ ሚሊዮን ማለፉ ታውቋል፡፡
ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸውን ያጡት ሰዎች ቁጥር 504 ሺህ 478 መድረሱን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ...
ለ 68 ቀናት በጽኑ ህመም ውስጥ የነበረው የኮሮና ቫይረስ ታማሚ አስደናቂ ፍጻሜ!
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) 68 ቀናትን በጽኑ ህመም ውስጥ ያሳለፈው እንግሊዛዊ አውሮፕላን አብራሪ በቬትናም ሆስፒታል ከኮሮና ጋር ያደረገው ተጋድሎ!
ስቴፈን ካሜሩን ትውልዱ በስኮትላንድ፣ በዜግነት ደግሞ እንግሊዛዊ ነው። አውሮፕላን አብራሪው ካሜሮን የኮሮና ወረርሽኝ በጀመረበት...
ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የመርሲሳይዱ ሊቨርፑል ከ1989/90 (እ.አ.አ) የውድድር ዓመታት በኋላ የሊጉን ዋንጫ ወደአንፊልድ ሮድ ወስዷል፡፡
የቀድሞው ኃያል ቡድን ሊቨርፑል ከ1989/90 የውድድር ዓመታት በኋላ ከኃያልነቱ ሲንሸራተት በአርሰን ቬንገር የሚመሩት አርሰናሎችና የሰር አሌክስ ፈርጉሰን...








