የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ጥር 27/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና ሌሎች ከፍተኛ...

❝ከአፍሪካ ጋር ያለንን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ እንዲያድግ እንሠራለን❞ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ጋር ያለን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ በተመሰረተ ሁኔታ እንዲያድግ እንሠራለን ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ። ሦስተኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ በቱርክ ኢስታንቡል በመካሄድ ላይ ነው።...

“እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው”

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዋንግ ዪ...

የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሲሆን፤ ሰልፉ መነሻውን የአሜሪካ የውጭ...

ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት

ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አልፈጥር የቅዱሱ ረመዳን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ የተወሰኑትን ሀገራት...