ቃና ዘገሊላ

ቃና ዘገሊላ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቃና ዘገሊላ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያውን ታምሩን የገለጸበት ቦታ ነው፡፡ ቃና ዘገሊላ ሁለት ትርጉም አለው፡፡ አንደኛው በገሊላ አውራጃ የምትገኝ ቃና የተባለች መንደር ስትሆን ሁለተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጸው የመጀመሪያ...

በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በዓሉን በዮርዳኖስ ወንዝ በድምቀት አክብራለች።

በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በዓሉን በዮርዳኖስ ወንዝ በድምቀት አክብራለች። ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዛሬው ዕለት በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ገዳማት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንባቆም እንዲሁም የገዳሙ መነኮሳት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተጠመቀበት ቦታ ወደ ዮርዳኖስ...

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር በዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው የአለም ባንክ የሉዑካን ቡድን ጋር...

ከ290 ሽህ ዶላር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ተበረከተ፡፡

ከ290 ሽህ ዶላር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ተበረከተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ የሚገኝ ምህረት የህክምና ቁሳቁስ አቅራቢ የተባለ ድርጅት 290 ሽህ 281 ዶላር የሚያወጡ የመድኃኒት እና የግል ጤና መጠበቂያ መሳሪያዎችን እንዳበረከተ በአሜሪካ የኢትዮጵያ...

ከ 50 በላይ ተሳፋሪዎችን የያዘ የመንገደኞች አውሮፕላን ከኢንዶኔዥያ መዲና ጃካርታ ከተነሳ በኋላ ብዙም ሳይቆይ...

ከ 50 በላይ ተሳፋሪዎችን የያዘ የመንገደኞች አውሮፕላን ከኢንዶኔዥያ መዲና ጃካርታ ከተነሳ በኋላ ብዙም ሳይቆይ መሰወሩ ተገለጸ ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከምዕራብ ካሊማንታን ክልል ወደ ፖንቲያናክ ሲጓዝ የነበረው የስሪዊጃያ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከበረራ...